የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

By Feven Bishaw

January 18, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

አቶ ደመቀ መኮንን በመልዕክታቸው በሃገር ቤት እና በባህር ማዶ የምትገኙ የክርስትና ዕምነት ተከታይ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ለ 2013 ዓ.ም የጥምቀት በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!