Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መልካም ጤንነትና በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መልካም ጤንነትና በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፕሬዚዳንቱን በኮሮና መያዝ ተከትሎ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ነው ምኞታቸውን የገለጹ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ኮቪድ-19 ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ገልጿል፡፡

እራሳቸውን ለሰባት ቀናት በማግለል ስራቸውን እየሰሩ ይቆያሉም ተብሏል፡፡

Exit mobile version