Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ነው።
ዩኒቨርሲቲው መደበኛ ተመራቂ የነበሩ እና የ3ኛ ዓመት የጤና ሳይንስ እንዲሁም የክረምት ተመራቂ የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ትናንት እና ዛሬ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
በ2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን የመማር ማስተማር ሥራ እንደገና ለማስጀመር የሚያስችል በቂ ዝግጅት ማድረጉን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version