Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል የህወሓት ቡድን ባዶ ስድስት እስር ቤት ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮማንዶ ሀይል በመቐለ ከተማ በሚገኘው ባዶ ስድስት እስር ቤት ባደረገው አሰሳ የህወሓት ቡድን  ለህገ ወጥ ተግባር ሲጠቀምባቸው የነበሩ አልባሳትና ቁሳቁሶችን አስወገደ፡፡

ቦታው ህገ- ወጥ እስርና ግርፊያ የሚከናወንበት እንደነበረ ምክትል ኮማንደር መሀመድ አሰፋ ገልጸዋል፡፡

ኮማንዶዉ በአካባቢዉ መሰል ቦታዎችን የመፈተሽና የማጥራት ስራዎችን እየሰራም መሆኑን ምክትል ኮማንደሩ መናገራቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

Exit mobile version