አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ።
በኬንያ የተካሄደው የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝትም ለቀጣናዊ ትስስር በሚጠቅሙ የጋራ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ያተኮረ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል
https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!