አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአንድነት ፓርክ መካነ-እንስሳት የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይን ለጎብኚዎች ክፍት አደረገ፡፡
የአቦ ሸማኔ አውደ ርዕይዩ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል ፡፡
ጎብኚዎች “ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፓርካችን በመምጣት እነዚህን ውብ እንስሳት መጎብኘት ይችላሉ” ሲል በይፋዊ ገጹ አሳውቋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል
https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!