አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የአውስትራሊያ አምባሳደር አሰናበቱ፡፡
አምባሳደሩ በስንብቱ ወቅት በኢትዮጵያ በቆዩበት ጊዜ ለተደረገላቸው ትብብር ምስጋና ማቅረባቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!