አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎች ጋር እንደ ተቀላቀሉ ተዓማኒ መረጃ ማግኘቱን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ከእነዚህ ቡድኖች የሚቀበሉትን መረጃ በሚገባ እንዲፈትሹ እና እንዲያጣሩም አሳስቧል።