የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን ቅዳሜ ያካሄዳል

By Abrham Fekede

November 05, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባውን ቅዳሜ ያካሄዳል፡፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ለማካሄድ ጥሪ አስተላልፏል።

በዚህም የምክር ቤቱ አባላት ነገ ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡