የሀገር ውስጥ ዜና

የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

By Meseret Demissu

October 07, 2020

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ናቸው።