የሀገር ውስጥ ዜና

በ2012 325 ቀበሌዎችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

By Feven Bishaw

August 27, 2020

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 325 ቀበሌዎች እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2012 ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2013 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።