የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮ ሩሲያ የወታደራዊና ቴክኒክ ትብብር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

December 19, 2019

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የኢትዮ ሩሲያ ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

የውይይቱ ዓላማ በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው፡፡