የሀገር ውስጥ ዜና

ከሀገር የሸሸ ገንዘብን ለማስመለስ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

By Tibebu Kebede

December 18, 2019

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሀገር በተለያዩ መንገዶች የሸሸን ሃብት ለማስመለስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡

ባለፉት አመታት ከሀገሪቱ በተለያየ መንገድ በርካታ ሃብት ተመዝብሮ ወደ ውጭ ሸሽቷል።