Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ሔክታር በበጋ ስንዴ ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከ ትናንትና ድረስ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ሔክታር መሬት በበጋ ስንዴ ሰብል መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡

በአጠቃላይ ዘንድሮ ከ4 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት መታቀዱንም ነው የገለጹት፡፡

Exit mobile version