Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡

ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ በፍትሃዊነት መጠቀም እና የአፍሪካ ህብርትን ማጠናከር በሚያስችሉ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

ውይይቱም ስኬታማ እንደነበርም ፕሬዚዳንት ታዬ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ገልፀዋል፡፡

Exit mobile version