Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 ረትቷል፡፡

የማሸነፊያዋን ግብም አዎት ኪዳኔ በ82ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡

በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ13ኛ ሣምንት የዕለቱ መርሐ-ግብር ሲቀጥል÷ አዳማ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይጫወታሉ፡፡

Exit mobile version