የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጽሕፈት ቤቱ  ሠራተኞች ስጦታ አበረከቱ

By Feven Bishaw

January 06, 2025

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር  ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት የገና ስጦታ አበርክተዋል።