የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎበኙ

By Mikias Ayele

January 04, 2025

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጂግጂጋ ከተማ የሚገኘውን የጄቱር መኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካን ጎብኝተዋል።

በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው ፋብሪካ በ22 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።