Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በካሊፎርኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በካሊፎርኒያ ፉለርተን ከተማ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁለት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡

አደጋውን ተከትሎ የፉለርተን ከተማ ፖሊስ በሰጠው ማብራሪያ÷ ከሞቱት በተጨማሪ በ18 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል፡፡

የአደጋው መንስዔም እየተጣራ ነው መባሉን ጠቅሶ ስፑትኒክ ዘግቧል፡፡

Exit mobile version