Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረው የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡

 

ዓመታዊው ክብረ በዓሉ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ነው በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች  በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ የሚገኘው፡፡

 

በንግስ በዓሉ ለመታደም  ከተለያዩ  የአለም ሀገራት እና የሀገሪቱ ክፍሎች የእምነቱ ተከታዮችና ቱሪስቶች ወደ ስፍራው አቅንተዋል፡፡

 

 

በመቅደስ ደረጀ እና በብርሃኑ በጋሻው

Exit mobile version