Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  በሱዳን አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው 2ለ 0  ተሸንፏል፡፡

 

የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተደርጓል፡፡

 

በጨዋታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  በሱዳን አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

 

Exit mobile version