Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ድሬዳዋ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር የተገናኙት ድሬዳዋ እና ኢትዮያ ንግድ ባንክ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል፡፡

በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የዕለቱ መርሐ-ግብር መካሄዱን ሲቀጥል÷ 1 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን ይገጥማል፡፡

Exit mobile version