Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አየር መንገዱ አፍሪካን እርስ በርስ የማገናኘት ሚናውን በትጋት እንደሚወጣ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን እርስ በርስና ከተቀረው ዓለም ጋር በማገናኘት እየተጫወተ ያለውን የመሪነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ ዳግም በጀመረው የመንገደኞች በረራ ሞንሮቪያ ሲደርስ÷ የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ናዩማ ቦካይን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል፡፡

 

Exit mobile version