Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አየር መንገዱ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ በረራ ሊጀምር ነው

 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሮም በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡

አየር መንገዱ ያቀረበው በሳምንት ሶስት ቀናት ተጨማሪ የቀን በረራ አማራጭ ለመንገደኞቹ ምቹ የበረራ አማራጭ ሰዓት ለማቅረብ የሚያደርገው ጥረት አካል መሆኑንን የአየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡

 

Exit mobile version