Fana: At a Speed of Life!

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው ለምን አስፈለገ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ይጠበቃል፡፡

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቶች ላይ መሳተፋቸው በዋናነት ከታች የተዘረዘሩትን ዋና ዋና ጉዳዮች ለመመለስ ያግዛል፡፡

  • ወጣቶች በግጭቶችና አለመግባባቶች የበለጠ ተጎጅ በመሆናቸው፤
  • ወጣቶች በኢትዮጵያ የስነ-ህዝብ ምጣኔ ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ቁጥር ያላቸው መሆኑ እና ይህም በጉዳዩ ላይ ዋነኛ ከዋኝ እንዲሆኑ ስለሚያስችላቸው፤
  • ወጣቶች ሀገር ተረካቢ በመሆናቸው እና ስለነገው የሀገራቸው ጉዳይ ባለቤት በመሆናቸው፤
  • ወጣቶች ለለውጥ ያላቸው ፍላጎት ከፍተኛ በመሆኑ አዳዲስ አስተሳሰቦችን እና አመለካከቶች በምክክር ሂደቶች ለማስተናገድ ቅርብ መሆናቸው፤
  • በወጣቶች ጥያቄ የነገ ሀገር ስለምትፀና የሚሉት ናቸው፡፡

ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.