ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገቡ ዮሐንስ ደርበው 3 months ago አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ ጉባኤ የነበራቸውን ቆይታ ያጠናቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማሌዢያ ኳላላምፑር ገብተዋል። የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድንም አብሮ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።