Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት መሐመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ከወንድሜ መሃመድ ዛይድ አልናህያን ጋር የመገናኘት እና የመወያየት እድልም ፈጥሮልናል ብለዋል፡፡

Exit mobile version