Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብሪክስ ጉባዔ ሩሲያ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን ተገኝተዋል፡፡

የሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒሰትሩ ጋር ለብሪክስ ጉባዔ በሩሲያ ካዛን መገኘቱንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡

Exit mobile version