የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው

By Melaku Gedif

October 20, 2024

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ፖሊስን የለውጥ ሥራዎች እየጎበኙ ነው፡፡

በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም የከተማዋ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡