ስፓርት

የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

By ዮሐንስ ደርበው

October 18, 2024

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

በዚሁ መሠረት የሴካፋ ሻምፒዮኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ÷ ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ ከግብፁ ቱታንካሀሞን እና ከናይጄርያው ኢዲኦ ክዊንስ ጋር በምድብ ቢ ተደልድሏል።