Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ም/ጠ/ ሚ ተመስገን በጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር በነበሩት ጌታቸው መለሰ (ዶ/ር) ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡

ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ሐዘናቸውን ገልጸዋል።

 

Exit mobile version