Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

መርከበኞች የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ሆነው አከበሩ

 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)መርከበኞች ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡

“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የተከበረውን 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ባሕረኞችም በባሕር ላይ ባሉበት ስፍራ ሆነው አክብረዋል፡፡

 

Exit mobile version