አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ በተለያዩ መልዕክቶች በዛሬው ዕለት ይከበራል፡፡