ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ለፕሬዚዳንት ታየ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele 3 months ago አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አዲስ ለተሰየሙት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡