Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር መቆጣጠሪያ ማዕከል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነፍናፊ ውሻ የታገዘ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ልዩ የቁጥጥር ማዕከል ሥራ ጀመረ።

የኢትዮጵያ የዱር እስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ከአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የተከፈተው ማዕከሉ፤ ህገ ወጥ የዱር እንስሳት ውጤቶችን ዝውውር ለመከላከል ያስችላል ተብሏል።

የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በይፋ ሥራ ያስጀመሩ ሲሆን ÷በመርሀግብሩ ላይ ከሚኒስትሯ በተጨማሪ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጂራ፣ የአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን የስራ ሀላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

 

 

 

Exit mobile version