Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 150 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ሀብት እንደሚያስተዳድር ተገለፀ፡፡

በአፍሪካ ቀዳሚና ትልቅ ሐብት የያዘ እንደሆነም የዙምባቤው የዜና ወኪል ፒንዱላ ዘግቧል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮጵያ አየር መንገድንና ኢትዮ ቴልኮምን ጨምሮ ከ30 በላይ ኩባንያዎችን በስሩ ያስተዳድራል።

Exit mobile version