የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መልካም ምኞታቸውን ገለጹ Feven Bishaw 3 months ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎች እና ከፍተኛ አመራሮች ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት እና መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ምኞታቸውን ገልጸዋል።