የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

By Feven Bishaw

October 07, 2024

“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሰየሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ የመክፈቻ መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል።”-የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት