የሀገር ውስጥ ዜና

የ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

By Shambel Mihret

October 05, 2024

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው፡፡

በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎችን ጨምሮ ወጣቶች ተገኝተዋል፡፡

ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገሪያ የሆነው ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡

በመላኩ ገድፍ