የሀገር ውስጥ ዜና

የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

By Feven Bishaw

October 03, 2024

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።

መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል።

በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር ውይይት በማድረግ እንደሚወስን መገለጹንም የርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡