Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአትሌት ትዕግስት አሰፋ የማራቶን ሰዓት በጊነስ ወርልድ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍተሯል።

አትሌቷ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል።

አትሌቷ ከጊነስ ወርልድ ሪከርድ መመዝገቧን የሚገልፅ ሰርተፍኬት መቀበሏን ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version