Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ ሞቃዲሾ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡

የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዘ ሽብርተኝነትን በመታገል ረገድ ከሶማሊያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን መሆኑንም የኢትዮጵያ መንግሥት አረጋግጧል፡፡

Exit mobile version