Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ 3 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲዬም ሦስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡

በዚሁ መሠረት 3 ሠዓት ከ30 ላይ ሐዋሳ ከተማ ከስሁል ሽረ እንዲሁም 10 ሠዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ይጫወታሉ፡፡

ምሽት 1 ሠዓት ላይ ደግሞ ባሕር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

Exit mobile version