የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Meseret Awoke

September 26, 2024

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በመልዕክታቸው ፥ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የመረዳዳት እንዲሆን ተመኝተዋል።