Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሀላላ ኬላ – ፀጋን ለማልማት የዕይታ ለውጥ የፈጠረ፤ ለአካባቢውም ገጸ በረከት ያመጣ ፕሮጀክት

👉 ሀላላ ኬላ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የግልገል ጊቤ ሦስት ግድብ የፈጠረውን ሰው ሠራሽ ሐይቅ ተንተርሶ ይገኛል፡፡

👉 ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የኮይሻ ፕሮጀክት አካል ነው።

👉 ያለንን ፀጋ ዕሴት ጨምሮ መለወጥ እንደሚቻል የዕይታ ለውጥ የፈጠረና ለአካባቢው ገጸ-በረከትን ይዞ የመጣ ፕሮጀክት ነው።

👉 በሁለት ዓመታት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀው የሀላላ ኬላ የቱሪስት መዳረሻ ሪዞርት ለአካባቢው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ትሩፋቶች ማስገኘቱ ይነገራል፡፡

Exit mobile version