Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡

በኳስ ቁጥጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ተሽሎ በተገኘበት ጨዋታ ምንም ጎል ሳይቆጠር በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡

Exit mobile version