Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ዮ ማስቃላ – ጋሞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ” ዮ ማስቃላ” በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።

በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው።

የ ዮ ማስቃላ ” በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል ፣የዞን ፣ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የአከባቢ ተወላጆች ብሎም ተገባዥ እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ መሆኑን ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Exit mobile version