Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ያሆዴ በሀድያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ”ያሆዴ”በዓል በሀዲይ ነፈራ እየተከበረ ይገኛል፡፡

ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከሀድያ ዞን ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች የተውጣጡ የተለያዪ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ሌሎች የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል።

በዓሉን በማስመልከት በሀዲይ ነፈራ የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች እየቀረቡ እንደሚገኙ ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version