አርሰናል ቶተንሃምን አሸነፈ Meseret Awoke 4 months ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል ቶተንሃምን 1 ለ0 አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ገብርኤል ማጋልሀይስ ሲሆን ፥ በ64ኛው ደቂቃ ግብ ላይ አሳርፏል፡፡