የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ሕብረት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

By Meseret Awoke

September 10, 2024

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ለ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።

ህብረቱ ፥ ለኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ሲል ተመኝቷል።

ይህ አዲስ ዓመት መልካም የምስራች እና ብልጽግናን ለታላቋ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ሲልም ምኞቱን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስፍሯል፡፡